Fana: At a Speed of Life!

ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ ከሳዑዲ በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎች ይመለሳሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ እስከ ስድስት በሚደርሱ የሳዑዲና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎችን የሚመለሱ ይሆናል። ዜጎችን በስፋት ወደ አገር የመመለስ ሥራ ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ቁጠራቸው ከ2ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ከጅዳ…

በሁለት ኢትዮጵያን እና አንዲት ስፔናዊት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የህወሃት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ ስፔናዊት ላይ ጥቃት ፈፀመ ። አቢ አዲ በተባለ ስፍራ ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን ሰራተኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በአሸባሪዉ…

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያስገቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በአንድ አጠቃለውና ፍሬ ነገሮችን እንዲያሟላ አድርገው በሁለት ቀናት ውስጥ ለቦርዱ እንዲያስገቡ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝን በመጠቀም የሀይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት ዕቅድ ማዘጋጀቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ዳው ዴንግ ማሌክ ለናሽናል ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ከዕርስ በርስ…

ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽ/ቤት በቋሚነት ለዕይታ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅጂ በዩኔስኮ ጽህፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ ማበርከቷን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ አስታውቀዋል፡፡ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት የምትቀርብበት ሥነ-ስርዓትም ተካሂዷል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አርማውን ቀየረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ ምክንያቶች አርማ መቀየሩን ይፋ አድርጓል፡፡ አርማውን ለመቀየር በርካታ ምክንያቶች መኖራቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የሰው ኃይል አስተዳደር ምክትል ዘርፍ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ታምራት ዳባ ተናግረዋል።…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ መስኮች ከፍ እንድትል ያደርጋል-ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች ከፍ እንድትል የሚያስችላት መሆኑን የውሃ ጉዳይ ተመራማሪና የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የውሃ ጉዳዮች…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድጓል። ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው በኢትዮጵያ የቡና ምርትን በማስፋፋት የዘርፉን ተጠቃሚነት ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም ለኦሮሚያ ክልል 18፣ ለደቡብ ክልል 9፣…

ፍርድ ቤቱ የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሰኔ 16፣ 17 እና 18 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሴካፋ ውድድር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ ጨዋታው ከሰኔ 26 እስከ ሀምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 11 የምስራቅና…