Fana: At a Speed of Life!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ መስኮች ከፍ እንድትል ያደርጋል-ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች ከፍ እንድትል የሚያስችላት መሆኑን የውሃ ጉዳይ ተመራማሪና የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የውሃ ጉዳዮች…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድጓል። ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው በኢትዮጵያ የቡና ምርትን በማስፋፋት የዘርፉን ተጠቃሚነት ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም ለኦሮሚያ ክልል 18፣ ለደቡብ ክልል 9፣…

ፍርድ ቤቱ የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሰኔ 16፣ 17 እና 18 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሴካፋ ውድድር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ ጨዋታው ከሰኔ 26 እስከ ሀምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 11 የምስራቅና…

በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ በወጣቶችና በተለያዩ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ከ6ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን ለማሳተፍ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ቢያትሪስ ዋኒ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡ የኬንያ የወደቦች ባለሥልጣን ዋና ኃላፊ ኢንጂነር አብዱላሂ ሰመተር ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች በወደቡ እንዲጠቀሙ ጥሪ ማቅረባቸውን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡…

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎችን ለጤና ሚስኒስቴር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀርከሃ አልጋዎቹ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት( ጂ አይ ዜድ) በተገኘ ድጋፍ የተሰሩ መሆኑን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር…

የአፋር ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ሶስተኛው አስቸኳይ ጉባኤ ነገ በሰመራ ከተማ እንደሚጀመር የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አስታወቁ። የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ÷የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ስራ ከጀመረ አንስቶ ከ550 በላይ ጊዜ በአሽከርካሪዎች ጉዳት ደርሶበታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ስራ ከጀመረ ጀምሮ ከ550 በላይ ጊዜ የመኪና አሽከርካሪዎች በንብረት ላይ ጉዳት እንዳደረሱበት አስታውቋል ። ዛሬ ዑራኤል አካባቢ ቪትዝ ተሽከርካሪ የባቡሩን አጥር ሰብሮ መግባቱን የአዲስ አበባ ቀላል…