የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት የበርበራ ወደብ ኮሪደር ምርቃት ላይ የተሳተፋ የሶማሌ ክልል ልዑካን በሀርጌሳ ከተማ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያገኘ ነው Meseret Demissu Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዓለም አቀፍ ድጋፍ እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ። ኮሚሽኑ የሰብዓዊ መብቶችን የማስጠበቅ ተልእኮውን እንዲወጣ የጀርመን እና ዴንማርክ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለመደገፍ እንደሚሰሩ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው – የተፈናቃዮች አስመላሽ ግብረ ኀይል Tibebu Kebede Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የቆዩ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ ወደ ማንዱራ፣ ድባጤ፣ ቡለንና ዳንጉር ወረዳዎች በመመለስ በአንድ ማዕከል ለጊዜው እንዲቆዩ እንደሚደረግ የተፈናቃዮች አስመላሽ የቴክኒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አረንጓዴ አሻራዬን አሳርፋለሁ፤ የኢትዮጵያን ብልፅግና አረጋግጣለሁ!" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፉ የሴቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባንጃ ወረዳ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በአገራቸው ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን አዎንታዊ ተሳትፎ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን በተቀናጀ እርምጃ እናከሽፋለን- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ… Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ወጣቶች ላይ የተቃጣ እና ወጣቶች በክልላቸውና በአገራቸው ጉዳይ ላይ በአዎንታዊ አግባብ የሚያደርጉትን የነቃ ተሳትፎና አበረታች ጅማሬ ለማሸማቀቅ የተዘረጉ የጥፋት በትሮችን ከፀጥታና የደህንነት አካላት ጋር በተቀናጀ እርምጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫው አፈጻጸም ዙሪያ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞንና የጎንደር ከተማ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ስምንት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው የተሳተፉት፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለደቡብ ሱዳን የ113 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በደቡብ ሱዳን ያለውን የምግብ እጥረት ለማቃለል ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና የአካባቢውን አርሶ አደሮች ለመደገፍ የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ዶክተር ማታር ሀመድ አል-ነያዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብ ያስተናገደ ነው -የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን Meseret Demissu Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ታሪካዊና ሰላማዊ የሆነ ድባብን ያስተናገደ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ምሁራኑ ህዝቡን በከፍተኛ ሁኔታ ያሳተፈው ሀገራዊ ምርጫ አንድነትን ይበልጥ ያረጋገጠ አልፎም የህዝቡን መሰልጠንና ጨዋነት በአደባባይ ያሳየ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢሰማኮ እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ለሌሎች ኮሚሽነሮች የቀረበው የሹመት የውሳኔ ሃሳብ ፀደቀ Feven Bishaw Jun 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ሌሎች ኮሚሽነሮች ላይ የቀረበውን የሹመት የውሳኔ ሃሳብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፀደቀ፡፡ ተሿሚዎቹ ዝርዝር የስራ ልምዳቸውን በመመልከት በህዝብ ተወካዮች ምክር…