Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ ከሁለት የንግድ ባንኮች ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዋሽ ባንክና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…

የኢጋድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በስኬት በመጠናቀቁ ደስታውን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 72ኛው ልዩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ሚኒስትሮች ምክር ቤት አትዮጵያ ያካሄደቸው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በስኬት በመጠናቀቁ ደስታውን ገልጿል፡፡ ለምርጫው ስኬት በተለያየ መልኩ ድጋፍ ላደረጉ አባል ሃገራት እና ተቋማት…

የጌዴኦ ዞን የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባውን አካሄደ፡፡ ስብሰባው በምርጫው አጠቃላይ ሂደትና አጋጥመዋል ባሏቸው ችግሮችና ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ በሰላም መርጦ መግባቱ…

በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስና የሶማሊ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙስጠፋ ሙሃመድ ማካተቱን ከሶማሊ ብዙሃን መገኛኛ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው መንገድ  ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ በጎፋ ማዞሪያ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው ዋና የመንገድ ክፍል ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት ተደርጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ጎተራ ማሳለጫ የሚወስደው መንገድ 320 ሜትር ርዝመት ያለው የዋሻ ስራን ጨምሮ…

በ94 ሚሊየን ዶላር የሚከናወን የመስኖና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ94 ሚሊየን ዶላር ወይም በ4 ቢሊየን ብር የከርሰ ምድር ውሃ የመስኖ ልማትና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኮሪያ ሩራል ኮሙዩኒቲ ኮኦፖሬሽን ከተባለ ድርጅት ጋር…

ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የላሙ ወደብን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ የግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የላሙ ወደብን ሊጎበኙ ነው። በቅርቡ በኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የተመረቀው የላሙ ወደብ በኢትዮጵያ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን የተጀመረ የጋራ ፕሮጀክት ነው፡፡…