የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጠየቀች፡፡
ኢትዮጵያ ለፀጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በጻፈችው ደብዳቤ ሱዳን…