Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ ዙር የፕሮጀክቶች ምረቃ መርሃ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ ዙር የፕሮጀክቶች ምረቃ መርሃ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ የፕሮጀክቶች ምረቃ ለማካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ  የሰዎች እና ህዝቦች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን ተቀብላ አጸደቀች። ፕሮቶኮሉ በአፍሪካ የሚገኙ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ አረጋውያንን ፍላጎት በተመለከተ በልዩነት ትኩረት ሰጥቶ ለመተግበር የሚያስችል…

በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ በርበራ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊ ሞገስና የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ያካተተ ከፍተኛ ልዑክ በርበራ ሶማሌላንድ ገባ። ልዑኩ በርበራ ሲደርስ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት…

የህዳሴ ግድብ ድርድር የጋራ ተጠቃሚነትን ባከበረ መንገድ እንዲካሄድ የአሜሪካ “ብላክ ኮከስ” አባላት ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት በማድረግ ድርድር እንዲካሄድ የአሜሪካ ኮንግረስ “ብላክ ኮከስ” አባላት ጠየቁ። በግድቡ ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ አሁንም የጋራ ተጠቃሚነትን እና ትብብር መሰረት ያረገ ሰላማዊ…

ምርጫው ስርዓቱን የጠበቀ እና ዜጎች ንቁ ተሳትፎ ያደረጉበት ነበር – ኢሠማኮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ስርዓቱን የጠበቀ እና ዜጎች ንቁ ተሳትፎ ያደረጉበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታውቋል፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ÷ በምርጫው ዕለት 1ሺህ…

በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል-ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ አሸንፋለች ሲል የብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አካሄዷል። የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊና ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ብናልፍ…

ኢትዮጵያን እናልብሳት ሀገራዊ ችግኝ ተከላ ማብሰሪያና የአብሮነት መርሃ ግብር በአርሲ ዞን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን እናልብሳት ሀገራዊ ችግኝ ተከላ ማብሰሪያና የአብሮነት መርሃ ግብር በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ተጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡ የችግኝ ተከላ…

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት መገምገሙን አስታወቁ፡፡ ግምገማው በቅድመ ምርጫ ዝግጅት፣ በምርጫ ክንውን፣ በሕዝብ ተሳትፎ እና በአጠቃላይ የምርጫው ሂደት ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ…

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ድርጅቶች አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት እንደማትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን…