Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የላሙ ወደብን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ የግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የላሙ ወደብን ሊጎበኙ ነው። በቅርቡ በኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የተመረቀው የላሙ ወደብ በኢትዮጵያ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን የተጀመረ የጋራ ፕሮጀክት ነው፡፡…

የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ዜጎች ወደ አገር በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል መስፍን ሻዎ የተመራው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ…

የህወሃት አሸባሪ ቡድን ቦታዎችን የተቆጣጠረ በማስመሰል ያሰራጨው ፕሮፓጋንዳ የሃሰት ነው – መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላምና ጸጥታ ሲባል በአራቱም የሃገሪቱ አቅጣጫ የሰራዊቱን መሰመራት ተከትሎ የአሸባሪው ርዝራዥ ታጣቂ ቡድን ቦታዎችን የተቆጣጠረ በማስመሰል ያሰራጨው ፕሮፓጋንዳ የሃሰት መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው…

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው…

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራን በኬንያ ለመተግበር ማቀዷ የሚደነቅና በደስታ የምንቀበለው ነው -የኬንያ የደን ልማት ሃላፊ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬንያ መንግስት ጋር በመቀናጀት አንድ ሚሊየን የሚሆን የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡ ኤምባሲው በኬንያ የችግኝ ተከላ ለማካሄድ በሚችልበት ሁኔታ ላይ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ከኬንያ የደን ልማት ኃላፊ ጁልየት ካማው…

በካናዳ በትምህርት ቤት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የማይታወቁ መቃብሮች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚገኝ አንድ ቡድን በ ሳስኬችዋን አውራጃ ውስጥ የቀድሞ የመኖሪያ ቤት ትምህርት ቤት በሚገኝበት ቦታ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምልክት የሌላቸውን መቃብሮች ማግኘቱን ገለጸ፡፡ ባሳለፍነው ወር ካውስስ በሳስኬችዋን ግዛት በሚገኘው የማሪቫል የህንድ…

ዶ/ር አብረሃም በላይ የወንጪ -ደንዲ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አብረሃም በላይ የገበታ የወንጪ -ደንዲ  የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ዶክተር አብረሃም  በላይ በጉብኝቱ ወቅትም÷ ከ3 ወራት በፊት የተጀመረው የፕሮጀክቱ የግንባታ ሂደት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በተቀናጀ መንገድ…

ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡ ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ምልክቱ ከጠዋት ይልቅ በማታ…

በጥሎ ማለፉ ቤልጂየም ከፖርቹጋል እንዲሁም ጀርመን ከእንግሊዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ተፋላሚዎች ተለይተዋል፡፡ የውድድሩ የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ሲጠናቀቁ፥ ፈረንሳይ፣ ፖርቹጋል እና ጀርመን ከተደለደሉበት ምድብ ተያይዘው ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ ፈረንሳይ ከፖርቹጋል እንዲሁም…

በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ ስምንት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በፍጥነት ከጀሞ ወደ…