Fana: At a Speed of Life!

ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር ሰላማዊ ሆነ መጠናቀቁን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ማህበረሰቡ፣ የጸጥታ ኃይሉ እና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦም ምስጋና አቅርቧል፡፡…

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ዜጎች ወደቀያቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ የወምበራ ፣ የድባጤ ፣ የቡለንና የጉባ ተፈናቃዮች ወደ ተዘጋጀላቸው ስፍራ እየተለመሱ ነው። የኮማንድ ፖስቱ የቴክኒክ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ቀለሙ ሙሉነህ እንደተናገሩት፥ በቻግኒ ራንች…

የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን በዲዛይን ችግር ምክንያት ግንባታው ተቋርጦ የቆየው የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል። በሀመር ወረዳ የሚገነባው የመስኖ ኘሮጀክቱ…

በወላይታ ዞን ሁሉም ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች ወደ ምርጫ ክልሎች ደርሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች በሙሉ ወደ ምርጫ ክልሎች መድረሳቸው ተገለፀ። በወላይታ ዞን በሰባት የምርጫ ክልሎች በ563 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ መስጠት ሂደት ተከናውኗል፡፡ ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች ወደ ምርጫ ክልሎች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረው ወደ አስመራ የሚደረግ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ደረጃ 98 በመቶ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል መግባት እንደቻለ የሲዳማ ክልልና የደቡብ ክልሎች ምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል የተቀሩት የምርጫ ቁሳቁሶችም ወደ ምርጫ ክልል ከተወሰኑ…

አሜሪካ ሀሰተኛ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች አገደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣2013 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ሀሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች ከኢንተርኔት ማገዷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባለቤትነታቸው የኢራን መንግስት የሆኑ 33 ድረ ገጾች እና የሃውቲ አማጺያን…

በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሁሉም ወደ ምርጫ ክልል ደርሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ምርጫ ክልል መድረሳቸው ተገለፀ። በዞኑ ጅማ ከተማን ጨምሮ 18 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን በ 1 ሺህ 583 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ የድምፅ መስጠት ሂደት ሲከናወን ነበር።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ ፈቃድ አስጀምረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ አራት ኪሎ አቧሬ አካባቢ ሰባት የአቅመ ደካሞችን ቤት ማሳደስ ጀምረዋል ። በክረምቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…