የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት ገመገመ Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት መገምገሙን አስታወቁ፡፡ ግምገማው በቅድመ ምርጫ ዝግጅት፣ በምርጫ ክንውን፣ በሕዝብ ተሳትፎ እና በአጠቃላይ የምርጫው ሂደት ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ከሚመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያየ፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ድርጅቶች አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት እንደማትደግፍ ገለጸች Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ ተአማኒና ሰላማዊ ነበር – የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ ተአማኒና ሰላማዊ ነበር ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ተናገሩ። ታዛቢ ቡድኑ ከምርጫ ቅስቀሳው አንስቶ እስከ ምርጫው እለት ያለውን ሂደት መከታተሉን የጠቀሱት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ የተዛባ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – የአዲስ አበባ ፖሊስ Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ የተዛባ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በአዲስ አበባ የድምፅ ቆጠራው መጠናቀቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ሕብረት በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የተደረገውን ጥረት አደነቀ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ሕብረት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን ጥረት አደነቀ። ህብረቱ የድምጽ አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም ተጠናቋል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል በሰጡት መግለጫ ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን ተናግረዋል። የምርጫውን ሂደት ለማደናቀፍ የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጄምስ ዋኒ ኢጋ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል የሁለቱ አገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ600 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ተሾመለት Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ600 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው የዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ተሹሞለታል፡፡ አቶ ሙሉአለም ጌታሁን የዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የመንግሥት የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ አለው – ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ እንዳለው ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚደንቷ ‘‘ውመን ፖለቲካል ሊደርስ’’ የተባለ ድርጅት ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር በመሆን ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ ንግግር…