Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ደረጃ 98 በመቶ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል መግባት እንደቻለ የሲዳማ ክልልና የደቡብ ክልሎች ምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል የተቀሩት የምርጫ ቁሳቁሶችም ወደ ምርጫ ክልል ከተወሰኑ…

አሜሪካ ሀሰተኛ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች አገደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣2013 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ሀሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች ከኢንተርኔት ማገዷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባለቤትነታቸው የኢራን መንግስት የሆኑ 33 ድረ ገጾች እና የሃውቲ አማጺያን…

በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሁሉም ወደ ምርጫ ክልል ደርሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ምርጫ ክልል መድረሳቸው ተገለፀ። በዞኑ ጅማ ከተማን ጨምሮ 18 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን በ 1 ሺህ 583 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ የድምፅ መስጠት ሂደት ሲከናወን ነበር።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ ፈቃድ አስጀምረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ አራት ኪሎ አቧሬ አካባቢ ሰባት የአቅመ ደካሞችን ቤት ማሳደስ ጀምረዋል ። በክረምቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ የተላበሰ መሆኑን  ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ ያካሄደችው ጠቅላላ ምርጫ በአብዛኛው የአገሪቷ አካባቢዎች የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ ተላብሶ መካሄዱን ታዝቤያለሁ" ሲል የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጸ። ቡድኑ ትናንት በአራት ክልሎችና በሁለት ከተማ…

አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ጉብኝታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ሩሲያ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ለሁለት ቀናት በነበራቸው ቆይታ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸው…

ምርጫው ያለ ምንም ችግር መጠናቀቁንና ከፍተኛ ፋክክር የታየበት ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፋ፡፡ ምርጫው ያለ ምንም ችግር መጠናቀቁንና ከፍተኛ ፋክክር የታየበት ነበር ብለዋል፡፡ ምርጫው እንዳይካሄድ የሚፈልኩ አካላት የነበሩ ቢሆንም…

የመጀመሪያው አለም አቀፍ የሃገር ውስጥ መድኃኒቶች ምርት መድረክ በይፋ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው አለም አቀፍ የሃገር ውስጥ መደኃኒቶች ምርት መድረክ በይፋ መከፈቱን የጤና ሚንስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ÷ የመጀመሪያው አለም አቀፍ የሃገር ውስጥ ምርት መድረክ በይፋ…

በሲዳማ ክልል ሲካሄድ የነበረው ሀገራዊ የምርጫ ሒደት ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል ሲካሄድ የነበረው ሀገራዊ የምርጫ ሒደት ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ከዳር እስከ ዳር ሰላማዊ የድምፅ መስጠት ሒደት እንደነበር…