ግብረሃይሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ተዓማኒ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ተዓማኒና ፍትሃዊ ሆኖ በስኬትእንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋና አቅርበዋል።
የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙሃን ዛሬ…