Fana: At a Speed of Life!

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል የመራጮች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል በየምርጫ ጣቢዎቹ የመራጮች ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ ነዋሪዎችም ይፋ የተደረገውን ውጤት በመመልከት ላይ ናቸው፡፡ መራጮች ማንም ያሸንፍ ማን ሀሉም ዜጋ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ…

ምርጫው የጎላ የፀጥታ ችግር ሳያጋጥም በሰላም መጠናቀቁን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ካለምንም የጎላ የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር አደሬ ቶላ በሰጡት መግለጫ÷ የተለያዩ አካላት ምርጫውን ለማሰናከል ቢሞክሩም በህዝቡና በፀጥታ አካላት…

በደቡብ ጎንደር የምርጫ ጣቢያዎች የተካሄደው የድምፅ ቆጠራ ሂደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በ1ሺህ 472 የምርጫ ጣቢያዎች የተካሄደው የድምፅ ቆጠራ ሂደት መጠናቀቁን በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ጎንደር ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አምሳሉ በለጠ በሰጡን መግለጫ በሁሉም ጣቢያዎች…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ  የምርጫ ጣቢያዎች  ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአቃቂ  ቃሊቲ ክፍለ ከተማ  የምርጫ ጣቢያዎች  ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ  ነው። በተጨማሪም  ውጤቶቹ ከምርጫ ጣቢያዎቹ ወደ  ምርጫ ክልል እየተላኩ መሆናቸውን በምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልል 26 /27 ሀላፊ አቶ ረቢራ ኡጋሳ ገልጸዋል።…

በመቱ እና በባሌ ሮቤ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተገለጸ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቱ እና በባሌ ሮቤ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በመቱ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ድምፅ ውጤት እየተገለጸ ሲሆን፥ ህብረተሰቡም በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቱ እየተመለከተ ነው። በኢሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተወዳደሩበት የጎማ ሁለት የምርጫ ክልል ጊዜያዊ ውጤት ይፋ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተወዳደሩበት የጎማ ሁለት የምርጫ ክልል  ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ መሆን ጀምሯል። በሙክታር ጠሃ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

በደብረ ብርሃን ከተማ እና በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ እና በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ተለጥፎ ዜጎችም ውጤቱን እየተመለከቱት ነው። በተመሳይ በሰሜን ሸዋ ዞን በተዘዋወርንባቸው የምርጫ ክልሎችና የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እየተለጠፈ ነው። የተለያዩ…

በድሬዳዋ በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት በምርጫ ጣቢያ ደረጃ ይፋ እየተደረገ ይገኛል። ህብረተሰቡም በየምርጫ ጣቢያው በመገኘት ጊዜያዊ ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛል። ከየጣቢያው ለምርጫው አገልግሎት ላይ የዋሉ የምርጫ ቁሳቁሶችና የተቆጠሩ የድምፅ…

በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች በማለዳው ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ተደርገዋል። ውጤት በተገለጸባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ቅኝት ሰዎች ውጤት ሲመለከቱ አስተውሏል። ምርጫው በሰላማዊ ሁኔታ ተጠናቆ ህብረተሰቡ…

በካፋ ዞን፣ ወላይታ ዞን እና በየም ልዩ ወረዳ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በካፋ ዞን፣ ወላይታ ዞን እና በየም ልዩ ወረዳ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል። በካፋ ዞን አብዛኞቹ የድምፅ ውጤት ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተለጠፈ ነው። በተመሳሳይ በወላይታ ዞን ሁምቦ ጠበላ…