መራጮች የድምጽ ውጤቱ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ እስከሚደረግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መራጮች በምርጫ ህጉ መሰረት ውጤቱ በቦርዱ ይፋ እስከሚሆን ድረስ በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል፡፡
የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ ዜጎች ከሌሎች ምንጮች የሚወጡ መረጃዎችን ከማሰራጨት እንዲቆጠቡም ነው ያሳሰበው፡፡…
በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው።
በክፍለ ከተማው ሁለት የምርጫ ክልል እና 113 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን÷ በትናንትናው እለት በየጣቢያው ተገኝተው ድምፃቸውን ሲሰጡ የነበሩ ነዋሪዎችም በየጣቢያው ላይ…
ትናንት የተደረገው ሀገራዊ ምርጫ ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው- የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትናንትናው የምርጫ ሂደት ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተደረገው ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንደሆነ…
በአፋር ክልል የድምጽ አሰጣጡን ሂደት ለማወክ የሞከሩ ሶስት ግለሰቦች ተቀጡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ፈንቲ-ረሱ ዞን እዋ ወረዳ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን ለማወክ ሞክረዋል የተባሉ 3 ግለሰቦች በእሰራትና ገንዘብ እንዲቀጡ የተወሰነባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል አሊዲኒ አለሳ ለኢዜአ…
በሀዋሳ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀዋሳ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው።
ነዋሪዎችም የምርጫውን ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተገኙ እየተመለከቱ ነው።
በብርሃኑ በጋሻው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ…
አጋሮ ከምርጫ በኋላ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመለሰች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋሮ ከተማ ከምርጫ በኋላ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመልሳለች።
ትላንት በምርጫ ምክንያት በከተማዋ የሚገኙ የንግድ ተቋማት ተዘግተው የነበረ ሲሆን፥ የትራንስፖርት አገልግሎትም ተቋርጦ ነበር።
በዛሬው ዕለት በከተማዋ የሚገኙ የንግድ ተቋማት…
አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል።
ለሁለት ቀናት በነበራቸው ቆይታ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መክረዋል።…
በአንድ ሳምንት 38 ያህል ተሽከርካሪዎች ኮንትሮባንድ ሲያዘዋውሩ ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአንድ ሳምንት 38 ያህል ተሽከርካሪዎች ኮንትሮባንድ ሲያዘዋውሩ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
በተያዘው ወርም ከሰኔ 5 እስከ 11 ድረስ ከ91ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገልጿል።
እቃዎቹ…
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል የመራጮች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል በየምርጫ ጣቢዎቹ የመራጮች ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡
ነዋሪዎችም ይፋ የተደረገውን ውጤት በመመልከት ላይ ናቸው፡፡
መራጮች ማንም ያሸንፍ ማን ሀሉም ዜጋ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ…