የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዳውሮ ዞን በሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው በዞኑ የሚወዳደሩ 4 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች ምርጫው ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ እንደነበር ተናግረዋል፡፡…
Uncategorized 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ተወካይ ሃላፊ ኮማንደር ብዙነህ አጎናፍር ÷ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር ተጠናቋል ብለዋል። ይህም በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራ በመሰራቱ ነው ብለዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ትላንት ምሽት ቆጠራ የተደረገባቸው ውጤቶች ይፋ በመደረግ ላይ ናቸው፡፡ በአንዳንድ የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልቂጤ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል፡፡ በተመሳሳይ ስልጤ ወራቤ ከተማ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ ህብረተሰቡ በየምር ጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቶችን እየተመለከተ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡ በታሪኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ተጀምሯል Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በታሪክነሽ ሴታ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው ጀምሮ ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምፅ ቆጠራ ውጤት እየተለጠፈ ሲሆን ÷ ነዋሪዎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ። በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ተጀምሯል Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በታሪክነሽ ሴታ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በባህርዳር ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው። በተመሳሳይ በምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ አካባቢዎች የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለፀ ሲሆን ÷ ዜጎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው ምርጫ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበትና መሰረት የሚጥል ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፋ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በመላው የክልሉ አካባቢዎች ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል። የዘንድሮው…