የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷ይህ መርሃ ግብር ከምርጫ ማግስት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው ምርጫ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበትና መሰረት የሚጥል ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፋ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በመላው የክልሉ አካባቢዎች ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል። የዘንድሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ጀምሯል Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በአፈወርቅ አለሙ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በጎንደር በ9 የምርጫ ክልሎች በ766 የምርጫ ጣቢዎች የተሰጠው ድምጽ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ በመደረግ ላይ ነው፡፡ በተጨማሪም የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ በሀገራችን የመጀመሪያ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን ለማሰማት መውጣታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ አርሲ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው፡፡ የዞኑ የምርጫ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በምርጫ ክልሉ የምርጫ ክልሉ 1 ሚሊየን 101 ሺ 459 መራጮች ድምጻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እናልብስ የአዲስ አበባ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷ይህ መርሃ ግብር ከምርጫ ማግስት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በምርጫው የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጰያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ፡፡ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው አካባቢዎችም ውጤት ከዚህ ምሽት ጀምሮ ይገጻል ተብሏል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያኢር ላፒድ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው እንደ አዲስ ከጀመሩ ወዲህ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሲያደርጉ ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላም በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞከራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን…