Fana: At a Speed of Life!

በአርሲ ዞንና በአሰላ ከተማ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማውና በዞኑ በ18 የምርጫ ክልሎችና በ1ሺህ 434 የምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ተሰጥቷል፡፡ የዞኑ የምርጫ አስተባባሪ አቶ መኮንን ሲሳይ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ሂደቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን ተናግረዋል፡፡…

ምርጫው ሰላማዊ እና ሚስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነው-የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው ሰላማዊ እና ሚስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ምርጫ ታዛቢ ቡድን ገልጿል፡፡ ታዛቢ ቡድኑ በተንቀሳቀሰባቸው አምስት ክልልች ዜጎች በነቂስ ወጥተው ያለማንም ጣልቃ ገብነት የሚፈልጉትን የፖለቲካ…

የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ መራዘሙን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በተለያየ ምክንያት በድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ የተፈጠሩ መዘግየቶችን ተከትሎ ድምጽ አሰጣጡ መራዘሙን አስታውቋል፡፡ በዚህም…

ቦርዱ በሀዋሳ የተከሰተውን የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ለማስተካከል ጥረት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የተከሰተውን የድምፅ መስጫ ወረቀት እጥረት ለማስተካከል ጥረት መደረጉን በምርጫ ቦርድ የሀዋሳ ከተማ ምርጫ ክልል አስታወቀ፡፡ የተላከው ወረቀት ሙሉ አለመሆኑን ተከትሎ ችግሩ መከሰቱን የገለፁት የከተማው…

በካፋ ዞን በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የገጠመውን የምርጫ ወረቀት እጥረት  ለማስተካከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በካፋ ዞን በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ወረቀት እጥረት  መከሰቱን ጣቢያችን ባደረገው ቅኝት አረጋግጧል። የምርጫ ወረቀት እጥረቱን  ለማስተካከል ትርፍ የምርጫ ወረቀት ከያዙ ጣቢያዎች እየተወሰደ በመሰራጨት ላይ መሆኑን የካፋ ዞን የምርጫ…

በባህርዳር ድምፅ የመሰጠት ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ድምፅ የመሰጠት ሂደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን የከተማው ምርጫ ክልል ማስተባበሪያ አስታወቀ። አስተባባሪዋ ወይዘሪት ማህደር አዳሙ በ144 የምርጫ ጣቢያዎች መራጩ ከጠዋት 12 ስዓት ጀምሮ ድምፁን እየሰጠ ይገኛል…

የምርጫው የእስካሁን ሂደት በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ ነው – የአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫው የእስካሁን ሂደት በመልካም ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ገለጹ። የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዛሬ ረፋዱ ላይ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል…

በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ጋልሜቻ ለኢዜአ…

የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርግ እጅ ከፍንጅ የተያዘ የተፎካካሪ ፓርቲ ታዛቢ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በዛሬው ዕለት የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርግ እጅ ከፍንጅ የተያዘ የተፎካካሪ ፓርቲ ታዛቢ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። በወረዳው ጮሌ የምርጫ ክልል እናት ፓርቲን ወክሎ ታዛቢ የነበረው ዘበነ…

ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአስተዳደሩ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ  ኮርፖሬት እንደተናገሩት  ምርጫው በሠላም ይጠናቀቅ ዘንድ ዘርፈ ብዙ ስራዎች…