Fana: At a Speed of Life!

በአንዳንድ አካባቢዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ድምጽ ቆጠራ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር፣ ቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል፡፡ በጎንደር፣ ቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ማምሻውን ቆጠራ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ…

መገናኛ ብዙሃን ሙያዊ ስነ-ምግባርን ባከበረ ስሜት ለሰሩት ዘገባ ምስጋና ይገባቸዋል – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን የምርጫውን ሂደት ሙያዊ ስነ-ምግባርን ባከበረና ከፍ ባለ ሃገራዊ ስሜት መዘገባቸው የሚያስመሰግን ተግባር መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሀመድ ኢድሪስ እንደገለጹት፥ መገናኛ…

በአንዳንድ አካባቢዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ድምጽ ቆጠራ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻግኒ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል፡፡ ደብረ ብርሃን ከተማን ጨምሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ማምሻውን ቆጠራ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፋና…

በአፋር ክልል፣በወላይታ ዞንና በጅማ ከተማ ድምፅ የመስጠት ሂደቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ምርጫ በተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች ድምፅ የመስጠት ሂደቱ ተጠናቋል ። በሰባት የምርጫ ክልሎች በ560 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የተሰጠ ሲሆን በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ህብረተሰቡ ከማለዳው…

በምዕራብ አርሲ ዞን እስካሁን 1 ሚሊየን 48 ሺህ 391 ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን እስካሁን 1 ሚሊየን 48 ሺህ 391 ዜጎች ድምጽ መስጠታቸውን የዞኑ የምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የምዕራብ አርሲ ዞን የምርጫ ቦርድ ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአሶሳ የመራጭ ካርድ የቀደደ ግለሰብ ተቀጣ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የመራጭ ካርድ በመቅደድ የተከሰሰ ግለሰብ በገንዘብ ሲቀጣ በተመሳሳይ ጥፋት የተገኘ ሌላ ግለሰብ ደግሞ በቁጥጥር ስር ውሎ ውሳኔው ለነገ እየተጠበቀ መሆኑ ተገለጸ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር…

ፓርቲዎች ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች የድምፅ መስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቆ በቦርዱ ውጤት እስከሚገለፅ ድረስ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት አሳሰበ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አስመልክቶ መግለጫ…

ቦርዱ ምርጫ በተጠናቀቀባቸው ቦታዎች የምርጫ ጣቢያ መዝጋት እና ቆጠራ መጀመር እንደሚቻል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች መርጠው ባጠናቀቁባቸው እና ለመምረጥ የተሰለፉ ዜጎች በተጠናቀቁበት ቦታዎች የምርጫ ጣቢያ መዝጋት እና የቆጠራ ስራ መጀመር እንደሚቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርአት እየተካሄደ…

ለምርጫው እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ አስፈላጊው ጥበቃ ይደረጋል-የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርጫው እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ድምፅ የሚሰጥበት ጊዜ እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት እንዲራዘም መወሰኑን ተከትሎ…

በመዲናዋ ምርጫው በሰላም እየተካሄደ ነው-ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ምርጫው በሰላም እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ህብረተሰቡ ያለስጋትና በነፃ ድምፁን መስጠት እንዲችል የምርጫ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን…