በቻግኒ የምርጫ ጣቢያ ወ/ሮ ውበቴ ወርቁ ድምጽ ለመስጠት መጥተው የሴት ልጅ እናት ሆኑ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻግኒ የምርጫ ክልል ወልደኋይታ ምርጫ ጣቢያ ወይዘሮ ውበቴ ወርቁ ድምጽ ለመስጠት መጥተው የሴትልጅ እናት ሆነዋል።
ድምጼን ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያው ስመጣ ምንም የህመም ስሜት አልነበረኝም ያሉን ወይዘሮ ውበቴ ካርዴ ለማስገባት ስገባ የህመም…