Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገልጿል። በክልሉ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘር ወቅት የሚያስፈልጉ የግብርና ግብዓቶች በበቂ መጠን እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ። በግብርና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ  በሱዳን ላይ በማተኮር በሚካሄድ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ፈረንሳይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት…

በአንድ ግለሰብ ቤት በተደረገ ፍተሻ 112 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በፃግብጂ ወረዳ በአንድ ግለሰብ ቤት በተካሄደ ፍተሻ 110 ሺህ ባለ ሁለት መቶ ብር እና 2ሺህ ባለ መቶ ብር በድምሩ 112 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖት መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፓሊስ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዋና…

ከ5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዚህ ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ለመትከል ከታቀደው 6 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን በአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የደን ልማት ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ቢተው ሽባባው…

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል-ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህዳሴው ግድብ ህልውናችን በመሆኑ በግድቡ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችና ጥቃቶችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉየዕዙ ምክትል አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀው ግብረ ኃይል ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ…

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡ ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች ህይወት…