የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና በአፍሪካ ህብረት የሚካሄድውን የሦስቱ አገራት ድርድር እንደምትደግፍ ገለፀች Feven Bishaw May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት ግድቡን በተመለከተ የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ ገለፃለች። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን እንደተናገሩት ግድቡ የዓለም አቀፉን ህብረተሰብ ቀልብ የሳበ…
የዜና ቪዲዮዎች ስለ አዲሱ “ቴሌ ብርና” ሌሎች አገልግሎቶች የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat May 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=kVcXUGFl2d4
የዜና ቪዲዮዎች መንግስት በኢትዮጵያ ክብርና ነፃነት ከማንም ኃይል ጋር አይደራደርም-ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat May 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ilQhcYYyUfc
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ Meseret Awoke May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና 3ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና ሶስቱንም ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ የሰራ ሲሆን፤ በሲዳማ ቡና በኩል መሃሪ መና፣ ማማዬ ሲዲቤ እና ይገዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀመረ Meseret Awoke May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀጣይ 3ወራት ተግባራት ዙሪያ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀምሯል፡፡ በሀገራዊ ጉዳዮች እና በቀጠና ጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና ከክልል አመራሮች ጋር የሚካሄድ የሁለት ቀናት ስብሰባ ዛሬ መጀመሩን…
ስፓርት አቡበከር ናስር የፕሪምየር ሊጉን የግብ አግቢነት ሪከርድን ሰበረ Meseret Awoke May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡ በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ፣ 36ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሮ የውድድር ዘመኑ ጎሎቹን ቁጥር 27 አድርሷል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊዜያዊ የመራጮች ምዝገባ መረጃ Meseret Awoke May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እስካሁን ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ከ36 ሚሊየን 245 ሺህ በላይ ሰዎች ተመዝግዋል፡፡ በዚህም በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ማለትም በአዲስ አበባ 1ነጥብ451 ሺህ 790ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር 177ሺህ 519 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አስትራዜኒካ የኮቪድ19 መከላከያ ክትባት ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ተከትበዋል – ጤና ሚኒስቴር Meseret Awoke May 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አስትራዜኒካ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፌዴራል ጤና ሚኒስቴር የክትባት ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዮሐንስ ላቀው እንደገለጹት በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ ያለውን ክትባት በየደረጃው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎዴና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎዴ እና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመርቀው ስራ ጀመሩ። ትምህርት ቤቶች ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና…