የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግናን ወክለው በእጩነት የቀረቡት የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በስልጤ ዞን በቅበት የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል። በስልጤ ዞን በአምስት የምርጫ ክልሎች መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ በይመር ዳውድ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አብንን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሚወዳደሩት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በጣና ሁለት - ሀ የምርጫ ጣቢያ ድምፅ ሰጠዋል። በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ጫሞ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ከድምጽ አሰጣጡ በኋላ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተዘጋጁ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን እየቃኘ ነው፡፡ በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀመሩ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀምረዋል፡፡ በድሬዳዋ በአጠቃላይ 265 የምርጫ ጣቢያዎች ሲኖሩ ለህዝብ ተወካዮችና ለአስተዳደሩ ምክር ቤቶች ዘጠኝ የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋ ከተማ ድምጽ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡ መራጮች በዞኑ በሚገኙ በሰባት የምርጫ ክልሎች በሚገኙ 461 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል። ለምርጫው 524 ሺህ 686 ሰዎች የምርጫ ካርድ የወሰዱ ሲሆን፥ ሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች መምረጥ ጀምረዋል፡፡ በአዳማ ከተማ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ዝናብ የጣለ ቢሆንም መራጮች ድምፃቸውን ለመስጠት በሁኔታዎች ሳይበገሩ የሚወክላቸውን በመምረጥ ላይ መሆናቸውን ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሀን ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀምሯል። ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ሳጥን ባዶ መሆኑን ከተመለከቱ በኋላ ነው ምርጫው የተጀመረው። የከተማዋ ነዋሪዎች ሌሊት 10 ሰዓት በምርጫ ጣቢያ የተገኙ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች በተገኙበት ተጀመረ። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ መጀመሩን የተመለከቱት የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ መሟላታቸውን…