Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ። የፓርኩ የመጀመርያ ምዕራፍ ግንባታ በ50 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ 5 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ስምንት የማምረቻ ህንፃዎችን ይዟል፡፡…

የቻይና ኢምባሲ ለአማራ ክልል የህክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይና ኢምባሲ ከቻይና ኢኮኖሚና የንግድ ማእከል ጋር በመተባበር 23 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሣሪያዎችን ለአማራ ክልል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ 255 ሺህ 300 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 20 ቬንትሌተር፣…

አዲስ አበባን የኢትዮጵያ የባህል ማዕከል እናደርጋታለን- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ-ጨምበላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል:: በኢትዮጵያ ያሉ በርካታ የብሔር ብሄረሰቦችን ቱባ ባህሎችን በመጠበቅ እና ለቱሪዝም ዘርፍ ማዋል ይገባል ያሉት ምክትል ከንቲባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሢመታቸውን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላልፈዋል፡፡ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለዎት በማለት ጠቅላይ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ…