Fana: At a Speed of Life!

በጅማ እና አጋሮ ከተማ ድምጽ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና አጋሮ ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጀመረ፡፡ የድምጽ መስጠት ሂደቱ የተጀመረው የምርጫ ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ኮሮጆዎችን ባዶ መሆናቸውን ከተመለከቱ በኋላ ነው ፡፡ የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎችም ቀድመው 11 ሰዓት…

በሃዋሳ የሂጣታ ዘጠኝ የምርጫ ጣቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ክፍት በማድረግ እየጠጠባበቅን ነው – የምርጫ ታዛቢዎችና አስፈጻሚዎች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሃዋሳ ከተማ የሂጣታ ዘጠኝ የምርጫ ጣቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ክፍት በማድረግ እየጠጠባበቅን ነው ሲሉ የምርጫ ታዛቢዎችና አስፈጻሚዎች ገለጹ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከምርጫ በፊት የሚደረጉ ዝግጅቶች ተጠናቀው ለመራጩ ህዝብ ዝግጁ ሆነው እየተጠባበቁ…

በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ ትናንት ምሽት ከጣሊያን ጋር የተጫወቱት ዌልሶች 1 ለ 0 ቢሸነፉም ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ጣሊያን ጨዋታውን ፔሲና ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0…

ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡ ምርጫው በመላ ሃገሪቱ በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች የሚካሄድ ይሆናል፡፡ አጠቃላይ የቁሳቁስ ዝግጅትና ስርጭት መጠናቀቁን ምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል፡፡…

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ እንዲሰጥባቸው ምርጫ ቦርድ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች በነገው እለት ድምፅ እንዲሰጥባቸው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወስኗል። እነዚህ 6 የምርጫ ጠቢያዎች የመራጮች…

ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ የሐሰት ዘገባዎች እንዳይታለል መጠንቀቅ አለበት-የዘርፉ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሐሰተኛ ዘገባዎች እንዳይታለል ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የመረጃ አጣሪ ባለሙያው አቶ ባህሩ ደምሴ አሳሰቡ። አቶ ባህሩ አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳ ለማሳካት የተሳሳቱ…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ንግድና ኢንዳስትሪ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስትር ኮል ቲያን ማዊን ጋር በወቅታዊ የአገሪቱ እና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ነቢል የሁለቱ አገራት ግንኙነት በጠንካራ መሠረት ላይ…

ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ለምርጫው ፍሬያማነት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ባለ ድርሻ አካላትና የፀጥታው ሃይል ለምርጫው ፍሬያማነት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን አዲስ…

“እመርጣለሁ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ“ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር “ እመርጣለሁ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ“ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር  ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 በሚካሄደው 6ኛው ብሄራዊና ክልላዊ ምርጫ “ እመርጣለሁ አረንጓዴ…