የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የያዙ ሰማያዊ ሳጥኖች ተከፍተው በተገኙባቸው የምርጫ ክልሎች ነገ ምርጫ አይካሄድም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የያዙ ሰማያዊ ሳጥኖች ተከፍተው በተገኙባቸው የምርጫ ክልሎች በነገው ዕለት ምርጫ እንደማይካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
እነዚህም በአማራ ክልል ደምቢያ እንዲሁም ተሁለደሬ 1 እና 2፣ በኦሮሚያ ክልል…