Fana: At a Speed of Life!

በአራዳና በቦሌ ክፍለ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአራዳና በቦሌ ክፍለ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተጠናቋል። በአራዳ ክፍለ ከተማ 98 የምርጫ ጣቢያዎች እንዳሉት ተገልጿል። የክፍለ ከተማው የክልል ምርጫ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ገላው ÷ለምርጫው የሚያስፈልጉ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከምርጫ ዝግጅት ጎን ለጎን የአረንጒዴ አሻራ ለማሳረፍ ዝግጅት ተደርጓል-አቶ ዳኜ ሂርጳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ   አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። በክፍለ ከተማው ከምርጫ ዝግጅት ጎን ለጎን የአረንጒዴ አሻራ ለማሳረፍ ዝግጅት መደረጉን የክፍለ ከተማው የአካባቢ ጥበቃና የአረንጒዴ ልማት…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግና በቂ የሰው ሃይል በመመደብ ወደ ስራ መግቱን አስታወቀ፡፡ ለህብረተሰቡ ስጋት የሆኑ ወንጀሎችን ለመከላከልም ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ…

የአርባምንጭና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ፡፡ በጋሞ ዞን የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ለራሳቸው የሚሆነውን ፖርቲ ለመምረጥ የተዘጋጁ ሲሆን ሁሉም የዞኑ…

በምርጫው እለት በጊዜ በመገኘት ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ አካል ጉዳተኞችና የፅዳት ባለሞያዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫው እለት በጊዜ በመገኘት ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ አካል ጉዳተኞችና በከተማው የፅዳት ስራ ላይ ተቀጥረው እየሰሩ የሚገኙ የፅዳት ባለሞያዎች ተናገሩ። ከፋና ጋር ቆይታ ያደረጉ በከተማዋ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች÷ በየትኛውም ቦታ…

ሀገር የጣለችብንን አደራ በሀቀኝነት እንወጣለን-የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የምርጫ አስፈፃሚ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር የጣለችብንን አደራ በሀቀኝነት እንወጣለን ሲሉ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የምርጫ አስፈፃሚ ወጣቶች ተናገሩ። ነገ በሚካሄደው 6 ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ከ135 ሽህ በላይ ዜጎች በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ድምፃቸውን ይሰጣሉ…

ነገ ለሚካሔደው ሀገራዊ ምርጫ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴና ደሴ ዙሪያ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ነገ ለሚካሔደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴና ደሴ ዙሪያ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተንቀሳቀሰባቸው በደሴ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳዎች ማለትም…

በባህርዳር እና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ በሚጠናቀቅበት ጉዳይ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ እና በዙሪያ ወረዳዎች የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ በሚጠናቀቅባቸው ጉዳዩች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ በባህርዳር ከተማና በዙሪያ ወረዳ ዘጠኝ የፓለቲካ ፓርቲዎች የሚንቀሳቀሱ ሲሆን÷ በጋራ…

በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለምርጫው አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለምርጫው ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነገ ለሚካሄደው ምርጫ የድንኳን መትከል እና መሠል ተግባራት በመከናወን ላይ መሆኑን ከከተማ…