Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በአዲስ አበባ የተካሄደው 1ሺ442ኛው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲዮምና በዙሪያው በሚገኙ ጎዳናዎች እንዲሁም…

ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማታችን  ፊታችንን እናዞራለን-ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማችን  ፊታችንን እናዞራለን ሲሉ የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ገለጹ። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ   እንኳን 1ሺህ…

1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ  በአዲስ አበባና  በመላው ኢትዮጵያ በመከበር ላይ ነው። በዚህ በዓል ላይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ጨምሮ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ፣ጥሪ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 722 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 264 ሺህ 367 ደርሷል። በሌላ በኩል…

የዜጎችን አንድነትና ወንድማማችነት ማስጠበቅ  የሁሉም ሀላፊነት ነው-የሶማሌ ክልል የሰላምና አንድነት መድረክ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን አንድነትና ወንድማማችነት ማስጠበቅ የሁሉም ሀላፊነት መሆኑን እና የክልሉንም ሆነ የሀገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ለማወክ የሚንቀሳቀሱ አካላትና ኃይሎች ከተግባራቸው እንዲቆጠቡ የሶማሌ ክልል የሰላምና አንድነት መድረክ ጥሪ አቅርቧል። የሶማሌ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክተቻው፤ በሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ የምትኖሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማዊሊ በ45ኛውና 62ኛው ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያቆጥር፤ የማሸነፊያውን ግብ…

አስተዳደሩ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እና በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት ለሚረዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በነገው እለት የሚከበረውን የኢድ…