Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአፍሪካ አምባሳደሮች ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአፍሪካ አምባሳደሮች ተጠሪ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ አምባሳደር አዳራሂም አብዱላዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትየጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ምክር ቤቱ ለ1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ1 ሺህ 442ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፏል፡፡ ምክር ቤቱ በአሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሣሰብ እንዲሆን ተመኝቷል፡፡ የኢድ አል ፈጥር በዓል በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ መንፈሳዊ…

በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ያለው ግጭት ወደ ሙሉ ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከፈረንጆቹ 2014 በኋላ ከፍተኛውን ወታደራዊ እርምጃ እስራኤል እና ሀማስ አንዳቸው በአንዳቸው እየወሰዱ ይገኛሉ። ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች…

ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት ዕለቱን ማሰለፍ ይኖርበታል ተባለ

አዲስአበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት መሆን ይኖርበታል ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ትናንት የተደረገውን የጎዳና ላይ የኢፍጣር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 1442ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ “ዒድ አል ፈጥር” በቅዱሱ ረመዳን ወር መጨረሻ እና በሻወል ወር የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚውል የጾም ወር ማጠናቀቂያ ታላቅ…

አምባሳደር ሂሩት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት አቀረቡ። ተቀማጭነታቸው በቤልጂየም፣ ብራስልስ ሆኖ በሉግዘምበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ…

አቶ ደመቀ መኮንን ለ1442ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለ1442ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ታላቁ የረመዳን ፆም በአማኞቹ ዘንድ ልዩ ሃይማኖታዊ ትርጉም ያለው…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ሲያሸንፍ አዳማና ጅማ አባ ጅፋር ወራጅ መሆናቸው ተረጋግጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ። የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አይንጎ በ45ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች ላይ ሲያስቆጥር ፤ ወልቂጤን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አብዱልከሪም ወርቁ…