የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ለምርጫው የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች የማዳረስ ስራ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ለምርጫው የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች የማዳረስ ስራ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙት 119 የምርጫ ክልሎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ነገ ለሚካሄደዉ አጠቃላይ…