የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ Abrham Fekede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሌሎች የፌዴራል ጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የዒድ አል ፈጥር በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በመላ ሀገሪቱ ያለው የክልልና የፌዴራል ፖሊስ ኃይል ከሌሎች የፌዴራል ጸጥታ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያዩ Abrham Fekede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ በመጀመሪያ አጋማሽ ጅማ አባጅፋር መሪ መሆን የሚያስችለውን ግብ በፕሪንስ ዋኦንጎ አማካኝነት በ39 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ሆኖም ወላይታ ዲቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ለኢድ ዓል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ለ1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸው በዓሉን 13 ተግባራትን…
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት የተሐድሶ ስልጠና ተጠናቀቀ Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=23z1plfsB4k
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን እንደሚልክ አስታወቀ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ቡድን ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ዓለም አቀፍ ስጋት ነው – የዓለም ጤና ድርጅት Meseret Awoke May 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በሕንድ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ስጋትነት ፈርጆታል፡፡ ድርጅቱ ቢ.1.617 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ከሌሎች የቫይረሱ ዝርያዎች በላይ በቀላሉ የሚተላለፍ መሆኑን ባደረገው ጥናት ያመላከተ ሲሆን፥ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ያቋቋሙት ድርጅት ከ200 በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ልጆች እንክብካቤ እያደረገ እንደሚገኝ ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጀፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር፣ በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎርጎራ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች 300 ሄክታር የግንባታ ቦታ ተዘጋጀ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ ኢንቨስትመንት መስኮች ለሚሰማሩ ባለሀብቶች 300 ሄክታር የግንባታ ቦታ መዘጋጀቱን የጎርጎራ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ የመሪ ማዘጋጃ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አማኑኤል ሽጉጥ ለኢዜአ…