Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም  ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ  ስርዓትን  በይፋ  አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እያካሄደ ነው። የኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓትን የዕለቱ የክብር እንግዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በይፋ…

የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐግብር  በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም የአንድነት የፍቅር እና የመተሳሰብ ኢፍጣር መርሐግብር  በአዲስ አበባ ተካሄደ። የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራሙ  ከሜክሲኮ እስከ ባምቢስ ባለው መንገድ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…

የሴቶችና ህጻናት ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ህጻናት ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ስምምነት በስካይ ላይት ሆቴል  ተፈረመ። ስምምነቱ  የተፈረመው  በሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ  ፖሊስ ዩኒቨርስቲ እና በተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ድርጅት መካከል…

በመዲናዋ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ ዝግ የሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ ከባምቢስ እስከ ሜክሲኮ አደባባይ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ 1442ኛ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ…

ቦርዱ ከቅዳሜ ጀምሮ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በቀሩት የመራጮች ምዝገባ ቀናት የተሻለ ምዝገባ እንዲካሄድ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝም ነው ያነሳው፡፡…

የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የጫኑ 500 ተሸከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የጫኑ 500 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ እንደ አለም የምግብ ፕሮግራም ገለፃ ተጨማሪ 500 የጭነት መኪና ሕይወት አድን ምግብም በመጓጓዝ ላይ…

በትግራይ ክልል ለመኸር ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ግማሹ ወደ ክልሉ ገብቷል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በ2013/14 ምርት ዘመን መኸር ወቅት ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ግማሽ ያህሉ ወደ ክልሉ መድረሱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ብርሀነ…

በሃረር ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ ስፍራ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሀረር ከተማ የ1442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ ስፍራ የተለያዩ ሃይማኖት አባቶች የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል ። የሃረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ፣ የተለያዩ የሀይማኖት አባቶች…

ዩኒስኮ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ  ያግዛል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩ መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የሚያግዝበትን ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ ስራ መጀመር አስመልክቶ የፕሮጀክቱ ኤክስፐርቶች ፣ በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካዮች እና የፕሮጀክቱ…