በምርጫ ወቅት ከሳይበር ደህንነት አንፃር ማህበረሰቡ እንዲሁም ተቋማት ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዩች ምንድናቸው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ መሰረት የሌላቸውና ሆን ተብሎ ህብረተሱቡን ለማደናገር የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎች በስፋት ሊሰራጩ ይችላሉ፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሀገራዊ ምርጫውን ተከትሎ የሃገሪቱ ወሳኝ መሰረተ ልማቶችና ተቋማት ለሳይበር…