የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጋሞ ዞን ምርጫ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ገለፀ ። የማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አብራሃም አንጅሎ፥ በዞኑ ባሉት 10 ምርጫ ክልሎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ሸለመ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዮኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ሰጠ፡፡ ውጤታቸው ከ3 ነጥብ 75 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ 228 ተማሪዎች ናቸው የተማሪዎች አምባሳደር ለመሆን የሚያበቃ እውቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫውን ማከናወን እና ሰላምን መጠበቅ የዜግነት ሃላፊነታችን ነው- የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫውን ማከናወን እና ሰላምን መጠበቅ የዜግነት ሃላፊነታችን ነው ሲሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የሃገር ህልውና ሲረጋገጥ ዜግች የሚፈልጉትን ማከናወን የሚችሉት ያሉት ነዋሪዎቹ፣ የሃገርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርስቲው ግምታዊ ዋጋቸው 1.5 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ መድሐኒቶች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨረሲቲ ከአሜሪካ ሪ ላይፍ ድርጅት ጋር በመተባበር ግምታዊ ዋጋቸው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ መድሐኒቶችን ለህክምና ተቋማት አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው አርባ አምስት የመድሐኒቶች አይነቶች በአከባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፖሊሳዊ የደንብ ልብስ እና ዓርማ ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ሰኔ 12/2013(ኤፍ ቢ ሲ) - በፖሊስ ሠራዊት ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ስራ አገልግሎቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ገለጹ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፖሊሳዊ የደንብ ልብስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በጉራጌ ዞን ዝግጅት ተጠናቋል Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 14 2013ዓ.ም ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ የጉራጌ ዞን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ለምርጫው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች በዞኑ ደርሰው ወደ የምርጫ ክልል እየተላኩ ነው፡፡ እስከ ነገ እኩለ ቀን ሁሉም የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብና ሲዳማ ክልሎች የምርጫ ቁሳቁሶች ስርጭት በአብዛኛው ቦታዎች ላይ ደርሷል Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ቁሳቁሶችን ስርጭት በአብዛኛው ቦታዎች ላይ መድረሱን የደቡብ ክልልና የሲዳማ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አስታወቁ፡፡ የምርጫ ቁሳቁሶችን የማቅረቡ ስራ ከትላንት ጀምሮ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጊያለሁ – የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል፡፡ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ በቅድመ ምርጫ፣በምርጫ ዕለትና ድህረ ምርጫ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻግኒ ለምርጫ ጣቢያዎች የሚሰራጩ ቁሳቆሶች ርክክብ ተደርገ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻግኒ የምርጫ ክልል ውስጥ ላሉ 72 የምርጫ ጣቢያዎች የሚሰራጩ ቁሳቆሶች ርክክብ ተደርጓል:: ለድምጽ መስጫው እለት የሚያገለግሉ ለመራጮች የድምጽ መስጫ ወረቀትን ጨምሮ አስፈጻሚዎች የሚጠቀሟቸው ቅጾች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ6 ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ Tibebu Kebede Jun 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ6 ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮጰያ ህዝብ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብሏል፡፡…