በፕሬዚዳንቱ የሥራ ዘመን በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት ተቀሰቀሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ /ፎርማጆ/ የሥልጣን ዘመን መራዘምን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡
ግጭቱ የተቀሰቀሰው ፕሬዚዳንቱን በሚደግፉና በሚቃወሙ የተለያዩ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ነው…
በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ነጥብ 5 ሚሊየንን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡
በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ ከ4 ሚሊየን 506 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
እስካሁን በአህጉሪቱ…
አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
አርቲስት መስፍን ጌታቸው በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና…
በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን የሚያግዙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ 1 ሺህ 100 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከሰላም ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለአንድ ወር ያሰለጠናቸውን በጎፈቃደኛ ወጣቶችነው…
አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል።
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን ነገ የሚያደርግ ቢሆንም ተከታዩ ኮልፌ በቡታጅራ መሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ…
ፌዴራል ፖሊስ 600 የአድማ ብተና አመራሮችና ፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዋሽ 7 ማሰልጠኛ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ 600 የመጀመሪያ ዙር ከፍተኛና መካከለኛ የአድማ ብተና አመራሮችና መሰረታዊ የ4ኛ ዙር የፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ…
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ አንድነት እና መግባባት ሊኖረው እና በጋራ በመቆም ከዳር ሊይደርሰው እንደሚገባ የውሃ፣መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ክቡር ስለሺ…
በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል-ቢሮው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ የክልሉን የ2013 ዓ.ም የግብርና ስራ እንቅስቃሴን እና…
አየር መንገዱ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ መጠቀም ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ በመጠቀም በአፍሪካ የመጀመሪያው ሆነ።
አየር መንገዱ የአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ጉዞ ማለፊያ የሆነውን የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ከአህጉሪቱ ቀዳሚ…