Fana: At a Speed of Life!

በአጋሮና በጎማ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጋሮ ከተማና በጎማ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ፕሮጀክቶቹ የመጠጥ ውሃ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላዎች፣ የገበያና የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት ናቸው። ለፕሮጀክቶቹ…

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ለአጣዬ ተፈናቃዮች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባብሮ ያሰባሰበውን ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ ለአጣዬ ተፈናቃዮች አስረክቧል። ድጋፉን ለአጣዬ ከተማ ያስረከቡት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የአሰሪና ሠራተኛ…

የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵየ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵየ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል መሆኑን የድርጅቱ መረጃ ያመላክታል። የተደረገው ድጋፍም…

በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን 6 ሺህ 148 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን ከፍተኛው የሞት መጠን ተመዘገበ፡፡ በሃገሪቱ ባለፉት 24 ሰአታት 6 ሺህ 148 ሰዎች በኮቪድ19 ምክንያት ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህም እስካሁን ከተመዘገቡት ከፍተኛው…

ኢፋ ቦሩ ሀጫሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ36 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የአሰላ ከተማ ኢፋ ቦሩ ሀጫሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ በኦሮሚያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የሚመራ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወሊሶ ከተማ ትምህርት ቤት እና ሆስፒታል መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በወሊሶ ከተማ ትምህርት ቤት እና ሆስፒታል መርቀው ከፍተዋል፡፡ በከተማው የኢፋ ቦሩ አርፋን ወሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የወሊሶ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የእንስሳት ገበያ ማዕከል፣…

በሻሸመኔ ከተማ በ5 ሚሊየን ብር የተደራጀው አይሲቲ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በ5 ሚሊየን ብር የተደራጀው የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ (አይ ሲ ቲ) ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማእከሉ 25 ኮምፒዩተሮች ያሉትና ኮምፒዩተሮቹም የመፅሐፍት መረጃ ክምችት ያላቸው መሆኑን ተነግሯል፡፡…

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች በህዳሴ ግድብና በውጭ ጣልቃ ገብነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች በህዳሴ ግድብና በውጭ ጣልቃ ገብነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የተማሪ ህብረት…