የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ ተደርጓል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ባለው ሂደት ውስጥ በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወደ 4ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ የተደረገላቸው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህን ያለው በሳምንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከጠ/ሚ ዐቢይ ለኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የተላከ ደብዳቤ አደረሱ Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩቴ የተላከ ደብዳቤን አደረሱ፡፡ ደብዳቤውን ለሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡኢ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የቡኢ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ፣ የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የጤና ክብካቤ መንደር ሊገነባ ነው Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጤና ክብካቤ መንደር ሊገነባ ነው፡፡ በመንደሩ ግንባታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የመሬት ባንክ እና ልማት ኮርፖሬሽን፥ ከጤና ሚኒስቴር እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን ጨምሮ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 13ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)13ኛው የፌደራል፣የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫና በህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር የውሀ ሙሌት ዙሪያ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡…
Uncategorized በምስራቅ ሐረርጌ በ11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ119 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባለፉት 11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 119 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከ3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሰረተ ልማቶች ተመረቁ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በ3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሰረተ ልማቶች ተመረቁ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከከተማ አስተዳደሩ፣ ከዓለም ባንክ፣ ከጥረት ኮርፖሬት፣ ከክልሉ መንግስትና ከፌደራል መንግስት በተገኘ ገንዘብ የተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት የስራ ሃላፊዎች አደረሱ Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል እና ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዩርሱላ ቮን ደር ላየን አድርሰዋል፡፡ አፈጉባኤው ከአውሮፓ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 በጀት አመት ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት ጸደቀ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2013 ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት መደበኛ ስብሰባውን አድርጓል፡፡ በዚህ ወቅት ለ2013 በጀት አመት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ124 ሚሊየን ብር ማስፋፊያ የተደረገበት የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Tibebu Kebede Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ124 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ስራ የተሰራለት የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አግልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀንአ ያደታ በሪፎርም ስራው በሆስፒታሉ የተሰሩ ስራዎችን በመጎብኘት የሆስፒታሉን አገልገሎት…