የባቫሪያን ራስ ገዝ አስተዳደር ኮቪድ19ን ለመከላከል ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከባቫሪያን ራስ ገዝ አስተዳደር የአውሮፓ ጉዳዮችና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ሚላኔ ሁመል እና በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ ኮቪድን በመከላከል…