የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጉራጌ ባህል ማዕከል ግንባታ ቦታ ሰጠ Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር የኮንፈረንስ ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው የቦታ ስጦታውን አስረክበዋል። ምክትል ከንቲባዋ የባህል ማዕከል መኖር በሃገራችን ቱሪዝም ዕድገት እና የቱሪስት ፍሰት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፣ የሠላም ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖትና በጎሳ ሳይከፋፋሉ በጋራ የውጭ ተፅዕኖን መቋቋም እንደሚገባቸው ተገለጸ Tibebu Kebede Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖትና በጎሳ ሳይከፋፋሉ በአንድነት ቆመው የውጭ ሀገራትን ተፅዕኖ መቋቋም እንደሚገባቸው ገለጸ። ጉባኤው በሰላም በአብሮነትና በግጭት አያያዝና አፈታት ላይ ያተኮረ ምክክር ዛሬ በጅማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችና የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ቂምቢቢት ወረዳ ከ159 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በወረዳው የተገነቡ ፕሮጀክቶችን በኦሮሚያ የእርሻ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የድምፅ መስጫ ቀን ስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ቀን የስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የምርጫ ስራ የቁሳቁስ ዝግጅት ያለበትን ሁኔታ ለሚዲያ ባለሙያዎች እያስጎበኘ ነው፡፡ የስልጠና ቁሳቁስ ስርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ልማትና ባህል ማዕከል ዓመታዊ ኮንፍረንስ የማጠቃለያ መርሀ ግብር ተካሄደ Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ልማትና ባህል ማእከል ዓመታዊ ኮንፍረንስ የማጠቃለያ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሀ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው፣ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ የፊርማ ሥነ – ስርዓት Amare Asrat Jun 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=X5JagLy3cpk
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ሲደርስባቸው የነበሩ ግፎችንና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሠልፍ በሑመራ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወልቃይት ጠገዴ የሑመራ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው ህወሓት ሲደርስባቸው የነበሩ ግፎችንና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሠልፍ በሑመራ ተካሂዷል። በአሸባሪው ህወሓት አገዛዝ ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ በደሎች ደርሰውበታል፤ በርካቶች ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቀሬጎሃ (ጐሃፅዮን) እስከ ደጀን ያለው የዓባይ በረሃ በደን ሊሸፈን ነው Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲቲዩት የባዮ ቴክኖሎጂ ተመራማሪ አቶ አዱኛው አድማስ ከቀሬ ጎሃ (ጐሐፅዮን) ወረጃርሶ ወረዳ እስከ ደጀን ያለው የዓባይ በረሃ በደን ሊሸፈን መሆኑን አስታውቀዋል። ተመራማሪው ከሰሜን ሸዋ ዞን ከቀሬ ጎሃ (ጐሐፅዮን)…
ስፓርት ቪዲዮ በአዲስ አበባ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች Amare Asrat Jun 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lObOlOfxvPA