ስፓርት አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች Tibebu Kebede Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ 10ሺህ ሜትር የሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበች፡፡ ከሶስት ቀን በፊት በሲፈን ሀሰን የተመዘገበውን ሪከርድ በማሻሻል ሪከርድ ያስመዘገበቸው፡፡ 29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ዳግም ትምህርት በመጀመሩ መደሰታቸውን ተማሪዎች ገለጹ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለከተማ የመማር ማስተማር ሂደቱ ዳግም በመጀመሩ መደሰታቸውን ተማሪዎች ገለጹ፡፡ የጋዜጠኞች ቡድን በመቐለ የፈለገ ህይወት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በአጼ ዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን…
የዜና ቪዲዮዎች የፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ የአዲስ አበባ ጉብኝት Amare Asrat Jun 8, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=GcxGY4-oI3w
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር ነው Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አምስተኛው ምዕራፍ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የልማታዊ ሴፍቲኔት የአምስተኛ ምዕራፍ መረሃ ግብር በክልሉ ለመጀመር የሚያስችል የትውውቅ…
ስፓርት የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ ተላለፈ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ አስተላልፏል። ውሳኔው የተላለፈው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ መሆኑ ተመላክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በተገኙበት በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናውኗል። ስምምነቱ የስራ ፈቃድ አሰጣጥ ነው። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ስራ እቅድ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ስራ እቅድ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 5 ተወዳዳሪዎች የ840 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተላቸው። የኢትዮጵያ የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል ሲያወዳድራቸው ከነበሩ ተወዳዳሪዎች ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ለወጡት ስራ ፈጣሪዎች ነው ሽልማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በስራ እድል ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 5 ተወዳዳሪዎች የ840 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተላቸው። የኢትዮጵያ የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል ሲያወዳድራቸው ከነበሩ ተወዳዳሪዎች ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ለወጡት ስራ ፈጣሪዎች ነው ሽልማቱ የተበረከተው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ Feven Bishaw Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓኑ ሱምቶም ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ በቴሌኮም ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ገለጸ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ ሱምቶም ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ በቴሌኮም ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ገለጸ። በቴሌኮም ዘርፍ የውጭ ባለሀብቶች እንዲሳተፉ መንግስት በወሰደው ውሳኔ መሠረት ጨረታውን ያሸነው ‘የግሎባል ፓርትነርሽፕ ፎር ኢትዮጵያ ‘ ድርጅት አንዱ…