Fana: At a Speed of Life!

በችግር ውስጥ ያሉ አፍሪካውያንን ህይወት የሚያሻሻል የ1ነጥብ3 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በችግር ውስጥ ያሉ አፍሪካውያንን ህይወት የሚያሻሻል የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ማስተርካርድ ፋውንዴሽ እና የአፍሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በሚሊየን ለሚቆጠሩ አፍሪካውያንን የኑሮ ደረጃን ማሻሻል እና…

በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ ለዚህም በአማራ ልማት ማህበር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ኮሚቴው በሰሜን ሸዋ…

በትግራይ ክልል 10 ሚሊየን ችግኞች ለተከላ ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወቅት የሚተከሉ 10 ሚሊየን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻ እና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና የምግብ ዋስትና ዘርፍ አስተባባሪ ደስታ ገብረ ስላሴ እንደገለጹት፥…

የአሜሪካ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ላይ ሊያሳድር በሚችለው  ጫና ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ተከትሎ ሊያሳድረው በሚችለው ጫና ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ እያከናወነችው ባለችው የልማትና የህግ-ማስከበር ስራዎች ብሎም የውስጥ ጉዳዮች ላይ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

ጀርመን ለኢትዮጵያ ለአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጀርመን ለኢትዮጵያ ለአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ ሃገሪቱ ድጋፉን ያደረገችው በዓለም የምግብ ፕሮግራም በኩል መሆኑ ታውቋል፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በሰላም…

የአዌቱ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የፊዚካል ስራው ተጠናቆ የማስዋብ ስራው እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ60 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የአዌቱ የወንዝ ዳሪቻ ልማት ፕሮጀክት የፊዚካል ስራው ተጠናቆ የማስዋብ ስራው እየተፋጠነ መሆኑ ተገለፀ። የፕሮጀክቱ ግንባታ በታህሳስ 2013 ዐ.ም የተጀመረ ሲሆን በአንድ…

ብርሃን ባንክ የሞባይል ፖስ ስርዓትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ብርሃን ባንክ ከሳንቲም ፔይ ኢንጂነሪንግ ጋር በመሆን ሞባይል ፖስ የተሰኘ በተንቀሳቃሽ የመክፈያ መሳሪያ አማካኝነት ከፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል ስርዓት ይፋ አደረገ:: ስርዓቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡ ይህን…

በሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓመታዊ የቱሪዝም ኤግዚብሽን ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዓመታዊው የኔዘርላንድ የቱሪዝም ኤግዝብሽን ላይ በበይነ መረብ ተሳትፎ አድርጓል፡፡ ቫካንቲብየርስ 2021 የቱሪዝም ኤግዝብሽን ላይ የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ ነው ተሳትፎ ያደረገው፡፡ በኤግዝብሽኑ ላይ…

በደቡብ ክልል ያሉ ቱባ ባህሎች ያጋጠሙ ግጭቶች እንዲፈቱ ትልቅ ድርሻ ነበራቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ያሉ ቱባ ባህሎች በክልሉ ባለፉት ሶስት ዓመታት ያጋጠሙ ግጭቶች እንዲፈቱ ትልቅ ድርሻ እንደነበራቸው ተግልጿል። የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ከታህሳስ…