በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ314 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ሲያዙ ስርጭቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ 314 ሺህ 835 ሰዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ኮቪድ 19 እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሀገሪቱ ከየትኛውም የዓለም ክፍል በተለየ ሁኔታ ወረርሽኙ እየተስፋፋ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ባለፉት ሰባት ተከታታይ…
የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ሳምንት ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የኪነጥበብ ሳምንት ፌስቲቫል ነገ በግዮን ሆቴል ይጀመራል።
ኪነ ጥበብ ለሰላማችን እና ለአንድነታችን በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል በርካታ ኪነጥበባዊ ስራዎች ለተደራሲያን ይቀርባሉ…
12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ሳምንት
https://www.youtube.com/watch?v=gS8PKUj_yCk
የአፍሪካ ህብረት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች ዙሪያ ሊመክር ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች ዙሪያ ሊመክር ነው ፡፡
ምክር ቤቱ ስብሰባውን የሚያካሂደው በቻድ የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች፥ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ከሞቱ በኋላ የሃገሪቱ ጦር ለፕሬዚዳንቱ…
በአዲስ አበባ ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠሩ 70 ግለሰቦች በቀጥጥር ስር ዋሉ
በአዲስ አበባ በተደራጀ ሁኔታው አቅደው ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል ፈፅመዋል ያላቸውን 70 እንዲሁም በዘረፋ ወንጀል ላይ የተገኙ 34 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ከተማን ከማንኛውም የፀጥታ ስጋት የፀዳች ለማድረግ ከአዲስ አበባ…
አሜሪካ የምታደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-አምባሳደር ጊታ ፓሲ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሀገር ግንባታ ሂደትና ዲሞክራሲን በጸና መሰረት ላይ ለማቆም እንዲቻል እያከናወናቸው ስላሉ የለውጥ…
በአማራ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው-ሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከክልሉ በቀረበ ጥያቄ መሰረት የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያዝያ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በዜጎች ላይ…
አልጀሪያ እና ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎታቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጀሪያ እና ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ገለፁ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ ከአልጀሪያ አምባሳደር ራቻድ ቢሎንስ ጋር መክረዋል።
አቶ ታገሰ ጫፎ ሁለቱ…
ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል ለሚገኙ ዜጎች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታውቋል።
በተለያዩ ክልሎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ከቤት ንብረታቸው…