ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2013 እና 2014 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ኮርፖሬሽኑ ለ2013/14 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውሉ…