ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ሰበታ ከተማዎች ኦሴ ማውሊ በ5ኛው እና አለምየሁ ሙለታ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች መምራት ችሎ ነበር። ነገር ግን ወላይታ…
ስፓርት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ይመራል Tibebu Kebede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴረሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የተወሰኑ ወራት በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሰላፊ የሆነችው ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ የምርጫ ካርድ ከወዲሁ በመውስድ ሊዘጋጅ ይገባል – የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ዴሞክራሲያዊ መብቱን የሚያስጠብቅለትን ወኪል ለመምረጥ የሚያበቃውን የምርጫ ካርድ ከወዲሁ በመውሰድ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ አሳሰቡ። ርዕሰ-መስተዳድሩ በአውሲ-ረሱ ዞን ጭፍራ ወረዳ በመገኘት…
ስፓርት የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል Tibebu Kebede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል ተብሎ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአንድ ወር ተራዝሞ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ቢዝነስ 800 የቻይና ኩባንያዎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Tibebu Kebede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 800 የቻይና ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ። በታንዛኒያ የሚገኙ የቻይና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከአዲሷ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ነው ይህ…
የዜና ቪዲዮዎች በህዳሴው ግድብ ድርድር ዙሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ Amare Asrat Apr 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9D54gOGQkXc
የሀገር ውስጥ ዜና 295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Abrham Fekede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 295 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም” የሚል ግብረ ኃይል በአውሮፓ ተቋቋመ Abrham Fekede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም "ዲፌንድ ኢትዮጵያ" የሚል በአውሮፓ አንዳንድ የፓርላማ አባላትና መንግስታት እያስተጋቡ ያሉትን የተዛቡ መረጃዎች ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሟል፡፡ ግብረኃይሉ ከዚህ በተጨማሪም በዲፕሎማሲ እና በመወትወት (ሎቢ)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በአዲስ አበባ ተጀመረ Tibebu Kebede Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ። “ግድባችን የአንድነታችን እና የሉአላዊነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ እና የንቅናቄ ስራ በከተማዋ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ከዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገለጹ Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ፤ ስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ…