የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 12 የኩላሊት ዕጥበት ማሽኖች ድጋፍ ተደረገለት Feven Bishaw Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 12 የኩላሊት ዕጥበት ማሽኖች በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ተደረገለት። የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ግርማ አበበ በዩኒቨርሲቲ ሆስቲታሉ ያለውን አገልግሎት በተወሰነ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካናዳ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ140 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ አልበርታ ግዛት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ140 ሸህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰበሰበ። በካናዳ የተቋቋመው የጥምረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአልበርታ ቻፕተር በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአልበርታ ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪሼል ኦማሞ ጋር በሁለትዮሽ እና በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ሬድዋን በቀጣዩ ሃገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የፌስ ቡክ ገጽ ከፍተኛ ተሳትፎ ካላቸው ገጾች አንዱ ነው ተባለ Tibebu Kebede Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የፌስ ቡክ ገጽ ከፍተኛ ተሳትፎ እና መስተጋብር የሚያሳዩ የአለም መሪዎች ገጽ አንዱ እንደሆነ ተገለፀ። ፌስቡክን ከሚጠቀሙ የሀገራት መሪዎች ውስጥ በተለየ ሁኔታ ገጻቸው በተሳታፊዎች…
የዜና ቪዲዮዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ Amare Asrat Jun 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=4FZGN1BE7zw
የዜና ቪዲዮዎች የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በአማራ ክልል Amare Asrat Jun 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3YndwENHhEM
የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ77 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ77 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የልማት ስራዎቹ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር ዓባይ እና…
የዜና ቪዲዮዎች የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በነዋሪዎች እይታ Amare Asrat Jun 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=w4PKXLmiNWA
የሀገር ውስጥ ዜና 322 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 322 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ ጋር የሁለት የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የውሃ ፣መስኖና ኢነርጂ…