Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዘመናዊ የቡና ስልጠና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የመጀመሪያውን የቡና ማቀነባበሪያና የባሬስታ ማሰልጠኛ ዘመናዊ ማዕከል አስመረቀ። በምርቃት ስነ ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴንን ጨምሮ፥ ከፍተኛ የመንግስት ባለ ሥልጣናትና የአለም አቀፍ ተቋማት ሀላፊዎች…

በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጸጥታ ችግር ከቀዬአቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ። በሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከተጠሪ ተቋማትና የተለያዩ አካላት…

የታፈረችና ጠንካራ ኢትዮጵያ  አሸናፊ እንድትሆን ነው የምንሰራው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ፍትሃዊ እንዲጠናቀቅ መንግስት በትኩረት እየሰራ  መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በእንጅባራ ከተማ ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ተወካዮች ጋር…

በሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት ሀብቶች ላይ ተጨማሪ ጥቆማ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣ በውክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት፣ በራሳቸዉ በቤተሰቦቻቸዉና በቅርብ…

መንግስት በትግራይ ክልል ለአርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አርሶ አደሩ በግብርና ስራው በስፋት ተሰማርቶ እንዲያመርት መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ የግብርና ግብዓት በማቅረብ ላይ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳዳር የግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ…

አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር ተያይዞ የቪዛ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር በተያያዘ በግለሰቦች ላይ የቪዛ እገዳ አድርጋለች፡፡ ሃገሪቱ እገዳውን ያደረገችው በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን ሁከት በማነሳሳት በተጠረጠሩ ሰዎች ላይ መሆኑ ታውቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔና የቋሚ ኮሚቴ አባላት የጎተራ-ቄራ-ሳር ቤት መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ አባላት የጎተራ - ቄራ - ሳር ቤት መንገድ ግንባታን ጎብኝተዋል። የፑሽኪን ወይንም ሳር ቤት አደባባይ - ቄራ - ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት 3.8 ኪ.ሜ ርዝመት እና ከ30 እስከ 45 ሜትር…