የሀገር ውስጥ ዜና በያቤሎ ከተማ ከ172 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት በቅተዋል Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦረና ዞን በያቤሎ ከተማ ከ172ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የተመረቁት 16 ፕሮጀክቶች የመብራት ማከፋፈያ ጣቢያ፣የያቤሎ ከተማ ሆስፒታል ማስፋፊያ፣የተለያዩ የኮብልስቶን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ31 ሚሊዮን መነሻ ካፒታል የተቋቋመው ላንሴት ስፔሻላይዝድ የሕክምና ማዕከል ተመረቀ Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያውያን ሐኪሞች የጋራ ባለሃብትነት የተቋቋመው ላንሴት ስፔሻላይዝድ ሕክምና ማዕከል ተመርቋል። የጤና ማዕከሉ በ24 ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች በ31 ሚሊዮን መነሻ ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ተገለፀ Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከመጪው ግንቦት 30፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ተገለፀ። በመቐለ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲቋረጥ ምክንያት የነበሩት ችግሮች መፍታታቸውን በመግለጽ፥ በሰባቱ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስራ የአባይ ጉዳይን ከፊት ያስቀደመ ነው- ምሁራን Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስራ የአባይ ጉዳይን ከፊት ያስቀደመ መሆኑን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ ውይይት ላይ ተገለጸ። የህዳሴ ግድብ አሁናዊ ሁኔታ የውጭ ጣልቃ ገብነት፤ የሳይንስ ዲፕሎማሲ እና የምሁራን ሚና በሚል…
ቢዝነስ የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ የሰኔ ወር የመሸጫ ዋጋ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለአርብቶ አደር አከባቢ 50 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 50 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት አስተባባሪ ኮምሽን አስታውቋል። ኮምሽነር ሮባ ቱርጬ፥ በዚህ አመት በክልሉ በ645 ሚሊዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከርና ወደስራ ያልተመለሱትን ለመመለስ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከርና ወደስራ ያልተመለሱ ተቋማትን ለመመለስ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እየተሰራ እንደሆን ጤና ሚንስቴር አስታወቀ። ከኤጀንሲዎች፣ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ እና ከሰብዓዊና…
ስፓርት በሀረሪ ክልል “ስለ አባይ እሮጣለሁ” የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረር ከተማ ከጨለንቆ አደባባይ እስከ ራስ መኮንን አደባባይ "ስለ አባይ እሮጣለሁ" የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትና የክልሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዲያና፣ ሚቺጋን እና ኦሃዮ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ። በወቅታዊ ጉዳይ እና የህዳሴ ግድብ ድጋፍን አስመልክቶ…