Fana: At a Speed of Life!

311 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 311 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።   ኢትዮጵያዊያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ…

የተለያዩ ሀሰተኛ ስሞችንና ሰነዶችን በመጠቀም ሲያጭበረብር የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የስራ ድርሻ፣አድራሻ፣ ስምና ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀምና በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ ስንታየሁ ቢርጉ ካየና፣ ስንታየሁ…

ዘምዘም ባንክ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ በመሆን በትናንትነው እለት በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ የባንክ ዋና ቅርንጫፍ - አሊፍ ቅርንጫፍ (ወሎ ሰፈር አካባቢ) ስራ ሲጀምር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የአመራሮች ቡድን በምስራቅ በባሌ ዞን ጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል፡፡ በምስራቅ ባሌ ዞን 109 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ልማት…

በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የደገሀቡር ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የደገሀቡር ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። በመሰረት ድንጋይ ማሰቀመጥ ስነስርዓቱ ምክትል ርዕሰ መሰተዳድሩ፣ የክልሉ የስራ ሀላፊዎችና የደገህቡር ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 የትምህርት ዘመን ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 23-25 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙላው አበበ በ5 ሺህ 520 ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 420 ሺህ…

ለ315 ኢንተርፕራይዞች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ወደ ታዳጊ መካከለኛ ባለሃብትነት የተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ እርዳታ አድርጓል። ሚኒስቴሩ በአጣዬ፣ ትግራይ እና መተከል አካባቢ በተለያዩ ወቅቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች ነው እርዳታውን…