Fana: At a Speed of Life!

ማህበሩ በመዲናዋ ያሰባሰበውን ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ከተማዋን ሊያለማበት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ያሰባሰበውን ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ከተማዋን ለማልማት መወሰኑን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) የ2013 ዓ.ም ማጠቃለያ ኮንፍረንሱን ያካሄደ…

የዓይን ህክምና መስጫ ቁሳቁስ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የዓይን ህክምና መስጫ ቁሳቁስ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ያደረገው ባዮ ኢኮኖሚክ አፍሪካ የተባለ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡ የማህበሩ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዛሬ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሰራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን…

በተሳሳተ መልኩ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና ለመቀነስ እውነታውን የማስረዳት ሥራ በዳያስፖራው እየተከናወነ ነው – የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሰ)በተሳሳተ መልኩ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና ለመቀነስ እውነታን የማስረዳት ሥራ በዲያስፖራው እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት አስታወቁ። ዋና ሥራ አስኪያጇ በውጭ ሀገር እየተደረጉ ያሉ…

በደቡብ ወሎ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ 3 ሺህ 441 የብሬን ጥይትና ሌሎች ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች መያዙን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት ገለፀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ኮማንደር ጌታቸው ደረሰ እንዳሉት ከደሴ ወደ ቦረና…

ዓለም ላይ የምግብ ነክ ሸቀጦች ዋጋ ከ10 አመታት በኋላ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዓለም ላይ የምግብ ነክ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ያወጣው መረጃ ዓለም ላይ ወርሃዊ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ከ10 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን…