የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ 850 ሚሊየን ዶላር ለመንግስት ገቢ አደረገ Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሰ) በኢትዮጵያ በግል የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ዘርፍ ለመሳተፍ ጨረታውን ያሸነፈው ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ያሸነፈበትን 850 ሚሊየን ዶላር ለመንግስት ገቢ ማድረጉን የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤልቱ እና የሚኖ የፀሐይ ሐይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ቁምቢ ወረዳ ሚኖ ከተማ የተገነባው የሚኖ የፀሐይ ሐይል ማመንጫ ፕሮጀክትና በባሌ ዞን ለገ ሂዳ ወረዳ የተገነባው የቤልቱ የፀሓይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የዜና ቪዲዮዎች በባህል፣ ቱሪዝምና ቋንቋ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ Amare Asrat Jun 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=J76ec-xEuqk
ቢዝነስ ባለፉት 10 ወራት ከወርቅ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ ከ6 ሺህ 785 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለገበያ በማቅረብ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘት መቻሉን አስታወቀ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖ እና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ ስንተባበር ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ እንችላላን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ ስንተባበር ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ እንደሚቻል ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የኦሮሚያ ልማት ማህበር አመታዊ ኮንፈረንስ በአንድነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበኩላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ስራዎች አፈፃፀምና ወቅታዊ ጉዳዮች ግምገማ ተጀመረ Meseret Awoke Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፖርቲ የምርጫ ስራዎች አፈፃፀምና ወቅታዊ ጉዳዮች ግምገማ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፖርቲ ፅህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሠረተ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሠረተ፡፡ ምክር ቤቱ ጥራቱን የጠበቀ ቀጣይነት ያለው የጥራት ባህል እንዲፈጠር ማድረግ የሚያስችል ገለልተኛ ነው ተብሏል፡፡ የሰለጠነ የሠው ሀይል፣ ለምርምር ብቁ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አክሲዮን ማህበሩ ለማህበረሰብ አገልግሎት እያደረገ ያለው አስተዋፅዖ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ናሽናል ሲሚንት አክሲዮን ማህበር ግምታቸው 1 ሚሊየን የሆኑ የኦክስጅን ሲሊንደርና የተለያዩ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለድሬዳዋ ጤና ቢሮ አበርክቷል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር አክሲዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ዘርፍ ስራዎች ችግር ፈቺ በሆኑ ጥናቶች ላይ መመስረት አለበት – የትራንስፖርት ሚኒስቴር Meseret Awoke Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የትራንስፖርት ዘርፍ ካለው ሰፊ ተልዕኮ አንጻር ስራዎች ችግር ፈቺ በሆኑ ጥናቶች ላይ መመስረት እንዳለባቸው ገልጸዋል። የትራንስፖርት ሚኒስቴር በተለያዩ የጥናት ሰነዶች ላይ ውይይት አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን የ4ጂ አገልገሎት አስጀመረ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን አራት ከተሞች የአራተኛ ትውልድ (4ጂ)አገልገሎት አስጀመረ:: ኢትዮ ቴሌኮም በሠመራ፣ ሎጊያ፣ አሳይታ እና አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተሞች ነው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የሞባይል ኢንተርኔት…