Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በመዲናው የሚከናወኑ የሪፎርም ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና በአዲስ አበባ ከተማ የሪፎርም ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶክተር አኪንውሚ እና ባልደረቦቻቸው በትናንትናው ዕለት የሪፎርም…

ተጨማሪ 249 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 936 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 376 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 249 ሰዎች ቫይረሱ ተገኘባቸው፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰኣት የሰባት ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስ…

ከሰላማዊ ዜጎች ግድያና ከጾታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ በ53 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከሰላማዊ ዜጎች ግድያና ከጾታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ በ53 የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ክስ መመስረቱን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። በማይካድራ ከንጹሃን ግድያ ጋር በተያያዘ 200 ሰዎች መለየታቸው እና…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በትክክል መረዳት አለበት ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በትክክል መረዳት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቀረቡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ…

ኮሚሽኑ ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ መላኩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን አስታወቀ። ካለፈው ወር አንስቶ በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ 86 በመቶ የቆዳ ስፋት በአጋር አካላት ቀሪው 14 በመቶ…

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የፎረንሲክ ሰነድ ማጣሪያ ላቦራቶሪ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የፎረንሲክ ሰነድ ማጣሪያ ላቦራቶሪ ስራ ጀመረ። የፎረንሲክ ላቦራቶሪው የተገኘው ዓለም ዓቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት እና የጀርመን መንግስት ለኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ…

ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክት ለፕሬዚዳንት ሳልቫኪር አድርሰዋል፡፡ በዚህ ወቅትም…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ዶክተር አኪንውሚ አዴሲናን "የአፍሪካ እውነተኛ…

ጣሊያን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የ400 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግሥት በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የ400 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ "የኢትዮጵያን ዴሞክራሲ ለማጠናከር ምርጫውን መደገፍ" ለተሰኘው የተመድ የልማት…

የአፍሪካ ተምች በጅማ ዞን ስምንት ወረዳዎች ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ተምች በጅማ ዞን ስምንት ወረዳዎች መከሰቱን የጅማ እፅዋት ክሊኒክ ማዕከል አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ሀላፊ አቶ ቦና ሂርጳ እንደገለፁት÷ ተምቹ በስምንት ወረዳዎች 52 ቀበሌዎችን አዳርሷል፡፡ ይህ ተምች በ6 ሺህ…