የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ሊገነባ ነው Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ እና በቻይናው ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ የሚገነባው የድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ የብረታ ብረት ፋብሪካ በድሬደዋ ከተማ ለመገንባት የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት ድንጋዩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ የባህል ማዕከል ሊገነባ ነው Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ የባህል ማዕከል እንዲገነባ ከከተማ አስተዳደሩ መሬት ተሰጠው። የወላይታ ልማት ማኅበር የ20 ዓመት የልማት እቅዱን ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ በአዲስ አበባ አስተዋውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ ጀመሩ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡ ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት እና ስርጭት ላይ የመረጃ ፍሰት ስርዓት ግምገማ ዓውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የጋራ ትብብር የተዘጋጀ የመረጃ ፍሰት ስርዓት ግምገማ ዓውደ ጥናት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ ዓውደ ጥናቱ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሁለቱ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 153 ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ Tibebu Kebede Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)- በክልሉ የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 153 ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኝሁ ተሻገር በክልል ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የመንግስት ግዴታ ነው_ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ Tibebu Kebede Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)- መማክርት ጉባኤው እየተፈጸሙ ያሉ ተከታታይና የተቀናጁ ጥቃቶችን በፅኑ አወገዞ በህይወት እና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት እጅጉን ያዘነ መሆኑን ገልጿል። የአማራ ክልልም ሆነ የፌዴራል መንግስት በዚህ ተግባር በቀጥታ ተሳታፊ በሆኑት…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝን ስትጠቀም በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማስከተል ፍላጎትም ዕቅድም የላትም- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Amare Asrat Apr 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1xT8HhYSAAo
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ በማልማት ረገድ በተፋሰሱ አገራት ላይ ጉዳት የማድረስ…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ እውቀት ከመተጋገዝ፤ ከመደጋገፍና ከመተባበር ውጭ ሊሳካ አይችልም – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Apr 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=v9w7I1_I-pM
ስፓርት አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ Tibebu Kebede Apr 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሊግ ውድድሩን ሲያርግ የቆየው አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። አዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ19ኛ ሳምንት ከኢኮሥኮ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ማለፉን…